የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየህትመት እቃዎችና
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየህትመት እቃዎችናጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... m Type/ with All Accessories and የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ለ15 ተከታታይ ቀናት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየህትመት አገልግሎቶች
የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ለቢሮ ኣጎልግሎት የሚወሉ ህትመት ስራዎች ለማሳተም ስለፈለግን የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ ግብር የከፈላቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየህትመት አገልግሎቶችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ 2012 በጀት አመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 17, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
... ን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች የቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየመድሃኒት ምርቶችየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየህትመት አገልግሎቶችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 26, 2012 03:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
... የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ሎጎ ማሰራት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የጽ/ መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና ፈርኒቸር ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች