በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ33ኛ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ አቡጀዲ እና ሻሽ፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ እና የኦፈስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 17, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ የሚከተለትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 1, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 15, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ዩ ኤስ ኤ ኤዲ (USAID) ድጋፊ READ II ፕሮጀክት ድጋፍ መ/ቤታችን Educational Development Center –EDC ለመጪዉ ኣንድ ኣመት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥሉ ኣንድ ኣመት ከተመረጡት ድርጅት እንዳስፈላጊነቱ ወይም በሚፈለግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 13, 2012 02:05 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጅክት በተገኘ በጀት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተጠቀሰዉ ዝርዝር መሰረት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ብቁና በዘርፊ ህጋዊ ንግድ ካላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ በተቀመጠዉ መግለጫ መሰረት መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 30, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
... ት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ለ20 ተከታታይ ቀናት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
... ገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... 2 መደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ11ኛው ቀን ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 28, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 29, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢ