የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 13, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
... የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር የሚገኙ የመሬት ኣስተዳደር አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎች ( Procurement of Stationery) ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሰንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ጊዝያዊ ኣስተዳደር ጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፍርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 5, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየቢሮ እቃዎች
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን ቁጥር - ERMMB/NCB/005/2016 E.C / አ ወሎዎች ሊቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከERCS WASH ፕሮጀክት በሰሜናዊ ምእራበ ዞን ለሚያከናውነው የተለያዩ እንቅስቃሴዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ንብረቶች ( ቁሳቁሶች) በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል። የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 17, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎች
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 27, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችመጋረጃና ምንጣፍየቢሮ ፈርኒቸርሌሎች ጥገናዎችየህትመት አገልግሎቶችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየቢሮ እቃዎች
... ረቲ/ ስራ ፣ የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ፣ የICT እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች /ስራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመስራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 18, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 14, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 23, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ ቀን የተለያየ ነው ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች