የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2009 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የስራና ደንብ ልብሶች: የፅዳታ ዕቃዎች:የፅህፈትእ ቃዎች :የመኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ና እንዲሁም የበቀለዉን ሳር አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 4, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጳጉሜ 3, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 9, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡ሎት 3 የንብ እርባ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የዓሳ እርባታ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 6 የእንስሳት መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡ሎት 3 የንብ እርባ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የዓሳ እርባታ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 6 የእንስሳት መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 2, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 2, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎች
ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶች: የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች: የተለያዩ የፅዳት እቃዎች :ሌሎች አላቂ እቃዎች እና ቀሚ ንብረቶች ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 5, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ መቐለ ለአርክተክቸርና አርባን ፕላኒግ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 14, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅሐፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2009 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር የሚገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች አገልሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሐምሌ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2009 ዓ/ም የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች