ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 9, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 2, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
የኢትዩጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 24, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 3, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየውሃ ስራዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ግዢ
የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዚህ በታች የተዘረዘሩት የፅሕፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ : የበሮ ቀዋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ኮምፒተር: የዉሃ ማጣሪያ :ክሎሪን :የተለያዩ ቱቦዎች: ስፔር ፓርት: የጽሕፈት መሳሪያ :የኤለክትሪክ ዕቃዎች :ቢል ሶፍትዌርና ጂፒኤሰ ሞባይል ሪዲንግ :ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎች ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:አዲስ አባባየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ መቐለ ለኢንስቲትዩቱ መቐለ ለመማር ማሰተማር አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 20, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 3, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለየያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 1, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ