የትግራይ ግብርና እና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (የመኪና ጎማ) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2018 ( ከ 3 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 19, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ነጭ ሰሌዳ መጠኑ 240 ሳ.ሜ * 120 ሳ.ሜ በባለ 6 ሚ.ሜ ነጭ ለሚኔቲድ ፋይዚት የተሰራ ሆኖ ዙሪያው በባለ 6*2.5 ሳ.ሜ የውጭ ጣውላ ከፈፍ ያለበት እንዲሁም 3 ማንጠልጠያ ያለው ግዥ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 10, 2018 ( ከ 4 ወር)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየጽህፈት መሳሪያዎች
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ኤሌክትሮኒክስ/ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2018 ( ከ 4 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 5, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2018 ( ከ 4 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 5, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 ( ከ 6 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየህትመት እቃዎችናጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 7 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
... ሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትየቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ስራዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየድርግት ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
የመቐለ ከተማ ፕላንና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 23, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች