የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና የፅ/ፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለክልል ማስተባበሪያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
የመቀሌ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል የፅህፈት መሳርያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒተርናየኮምፒተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም የፈርንቸር ዕቃዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
... ብ ልብስ፣የላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ፣የባልትና ውጤቶች፣ግዜያዊ የእንስሳት ማድለቢያ፣ግዚያዊ መዘን፣ግዚያዊ የDSTV ክፍል እና ክሊኒክ ፓርቲሽን ኮንስትራክሽን ስራየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነው ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ብ ልብስ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለጥቃቅን እና ኣነስተኛ ፅ/ቤታችን ኣገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 5, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለጥቃቅን እና ኣነስተኛ ፅ/ቤታችን ኣገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 12, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች