የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 6, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 20, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 3, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየማሽን ጥገናሌሎች ጥገናዎችየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ፍሎራና ሆልቲካልቸርየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገናየደኩመንታሪ ስራዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ Shelfs and Computer Maintenance Table በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 19, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ የዳሎል ሙስሊ ባዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 15 – 05R የሚጠቀምባቸዉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናሌሎች ጥገናዎች
UNICEF Ethiopia wishes to invite you to submit a proposal Long Term Agreement for the provision of vehicle maintenance service for Tigray field officeየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገና
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለ202 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የአቡጀዲድ ጨርቆች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የሲቪል ሰራተኞች የአልባሳት፣ ጫማዎችና፣ የእጅ ጓንት የፕላነት ማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ያፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ጥቅምት 30, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችሞተርሳይክል ጥገናየማሽን ጥገናሌሎች ጥገናዎችየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 29, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢ
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2012 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 9, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገና