የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በሰሜን ሪጅን የእ/ስላሴ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ሪጅን የዓዲግራት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 15, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ንፅሕናው የጠበቀ መኝታ ቤት፣ ቢሮ ማእድ ቤት ኪችን፣ የመመገቢያ ኣዳራሽ ያለው እና እስከ 25/ ሃያ ኣምስት/ የመሽታ ክፍል ያለው ለስፖርተኞች የሚሆን መኖሪያ ቤት በጨረታ ለመወዳደር ሊከራይ ስለሚፈልግ የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካፌና ሬስትራንትንየቤት/ህንፃ ኪራይ