ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 16, 2017 ( ከ 12 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል _ ቅ/ፍ ጽ/ቤት በ£RCS NRC Acute Crisis Project በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የውሃ ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሃንድ ፓምፕ መለዋወጫ(Afrdive hand pump spare parts) እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 12, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የማሽነሪ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 13, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 27, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
... ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎቱ ለመግዛት ተፈልገዋል ::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 22, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
... ስ እቃዎች እና የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦት
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 10, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች
በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
... የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቀለ ዲስትሪክት የተለያዩ የዲስትሪቡሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ