የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃዎች፣ኣንቲ ቫይረስ፣ኤሌክትሮኒክ ቱልኬት፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የመኪና ጎማና ባትሪ እና የሕትመት ስራዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 18, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜንዕዝ 21ኛክ/ጦር ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 16, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ላፕቶፖች ቢመር ኤች ዲ ዌብካም ጣት ዓሻራ ስካነር ወዘተ(ኤልክትሮኒክስ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘዉ መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 20, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ በ 2009 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ የኤለክትሮኒክስና ሙዚቃ መሳሪያዎች ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 15, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 5, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 15, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 4, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 17, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤለክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 8, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች(ፈርኒቸር):48 ዲክሰን ሸልፎች:የተለያዩ ዓይነት ሳይዝ ያላቸዉ የመኪና ጎማዎች:የኮምፒተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 13, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸር
በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ስሪንቃየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ