1 ስለሆነም ተጫራቾች ይሀ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተካታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ማለትም 30/03/2009 ዓም እስከ 13/04/2009 ዓም ድረስ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 15 እየቀረቡ የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ ብር ከፍለዉ የጨረታዉን ሠነድ በመዉሰድ የሚሸጡበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ኢንቨሎፕ በማድረግ እና ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ በመክተት መወዳደር ይችላሉ
2 ጨረታዉ ይሀ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ1ዐኛዉ የስራ ቀን ማለትም 13/04/2009 ዓም ልክ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ባልተጉኙበት በፋብሪካዉ ግዢ እና ክምችት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 19 ዉስጥ ይከፈታል
3 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Â
መመለስ