የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለቋሚና ለኮንትራት ሠራተኞች አልባሳት፣አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ልዩ ልዩ የፅዳት ማቴሪያል፣ጀዲድ፤ ሻሽ እና ቁጢት፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 27, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 13, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የኤሌክትሪክና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
... ች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኢሌከትሮኒክስ እቃዎች፣መኪና ሎደርና ሲኖትራክ/ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት እቃዎችና
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በፋብሪካው አጠገብ የውሃ ጉድጓድ ማፅዳት (Bore Hole Cleaning) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈለግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል:የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 14, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየውሃ ስራዎችየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣ የስቪል ሰራተኞች አልባሳት፣የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 6, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎችየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 8, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎችየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 8, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች፣ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ ለደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ጎማና ባትሪ፣የዳቦ ማሽን መለዋወጫ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት