መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) በፈብሪካ ዎርክ ሾፕ የሚገጠም ተንቀሳቃሽ ጭስ ማዉጫ(Movable fume extractor ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 28, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከከተማ መቀለ የሴፍትኔት ፕሮግራም የሚዉል public work hand tools and safety materials (የህንፃ መሳሪያዎች) እና seedling ( የጎዳና ኣትክልቶች) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 5, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ አገልግሎት የሚዉል ሮቶ ባለ 1000 ሊትር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 15, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 19, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችመጋዝንየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመገጣጠምና መጠገንየምህንድስና እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የሰራተኛ ደንብ ልብስ :ቆሚ ንብረት: ጎማ :ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ፣ አዘር : ዘይትና ቅባት : ፍራሽ :የፅዳት እቃዎች ፣ የመስክ መኪና ኪራይ :የስፔር (መለዋወጫ): የፅዳት መሳሪያዎችና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 14, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ዘር :ፀረተባይ ኬሚካል :ሞተር ሳይክሎች :ብስክሌቶች: የኣይ ማሽን :የመላላክ አገልግሎት :ጋቢዮን :ዘመናዊ ቀፎ ባለአንድ ተደራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 20, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንትሞተርሳይክል ግዢ
መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዱስትሪያል አውቶሜሽን የስልጠና ዕቃዎችና የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 24, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የምህንድስና እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸር
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 9, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 23, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየህትመት አገልግሎቶች
መቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች : የኦፊስ ፈርኒቸር ዕቃዎች: የህንፃ መሣሪያና የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 3, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች