መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ኣንግል ኣይረን : ኣር ኤች ኤስ : ላሜራ እና ዋየር መሽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 12, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 22, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ሰኔ 3, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎች
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 24, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 2, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸር
ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 16, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 30, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት ኣንድ የተለያዩ የቱቦ መገጣጠሚያዎች (Different Fittings) ሎት ሁለት የቧንቧ ሰራተኞች መሳሪያዎች (Plumping hand tools) ከመጋዘን ማቅረብ የሚችሉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 11, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የስፖርት ትጥቅ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 8, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችግብርና መሺነሪየምህንድስና እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎች
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የዎርክሾፕና የላራቶሪ ዕቃዎች፣ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ካላመነዳሪ፣ Textile laboratory equipment፣ የድንች መላጫ ማሽን፣ የሳር ማጨጃ እና የፅዳት ማሽን፣ Duplicator Machines, Automotive laboratory equipment, የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና ጫማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኔትወርክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 18, 2010 02:59 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየላብራቶሪ መሣሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 15, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየውሃ ስራዎችየምህንድስና እቃዎችየህትመት አገልግሎቶችየጥበቃ ኣገልጉሎትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች : የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች : የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ከሕጋዊያን ነጋዲዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 27, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 7, 2010 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 4, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች