... e part እቃዎች and maintenance service ስራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽን ዋኪ ቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣ የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 5, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየምህንድስና እቃዎችየላብራቶሪ መሣሪያዎችሶፍትዌር ግዢ
... ስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ/ የማሽን /መሳሪያ/ ኪራይ /ኤሌክትሮኒክስ እና የቅየሳ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየማሺነሪ ኪራይጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ የሚገኙ የውሃ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የውሃ ሞተር ፓምፕ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የሚከተልቱን የእርሻ/የህንፃ መሳሪያች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 22, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችግብርና መሺነሪየግንባታ ጥሬ እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 11, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች