የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ ኣለሚኒየም ሥራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ግዚ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 14, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች / የህንፃ መሳሪያዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 19, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው G+1 ህንፃ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ኣልሙኒየም በርና መስኮት ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት እና ማስገጠም ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 2, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች፣ ሳኒቴሪ ማቴሪያልስ፣ ኤሌክትሪካል ማቴሪያል፣ የኣልሙኔም ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 10, 2011 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ለህንፃ መሳሪያ የሚያገለግሉ የኣካባቢና የኢንዱስትሪ ምርቶች፣ /Local and industrial Building materials/ ለህዝብ የጋራ ሽንት ቤት ኣገልግሎት ተንቀሳቃሽ የሚሰጡ ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የሚውሉ ከብረት የተሰሩ የተለያዩ በሮችና መስኮቶችና ሌሎች ብረቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎች
በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የኣርማታ ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች