ፕሮጀክታችን መቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል reformed bar ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 27/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 27/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ላሜራ /plates/ ስቶክ ካላቸው የላሜራ ኣቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የኣልሙኒየም፣ ብረት እና ’MDF እንጨት ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ Aluminum Steel% Pre painted MDF Works Supply and Fix ስራ ግዥ ለመፈፀም ፣ህጋዊ ተወደዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ Sub contract ለማሰራት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 8, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ13 (ኣስራ ሦስት) ቅርንጫፎች ማለትም ሮማናት፣ ኣይናለም፣ ወልዋሎ፣ቃለ ኣሚን፣ምውፃእወርቂ ፣ እምባሴራ፣ ዛለምበሳ፣ የጭላ ፣ራያ ኣዘቦ፣ ዋጃ ጥሙጋ፣ ፅጌሬዳ እና ዋጀራት የሚሆኑ በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነምየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የ Metal Works እና የሽንት ቤት Aluminum partition ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 27, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Toilet Aluminum partition wall ስራ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 25, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 30, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 11, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
መስፍን ኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ለኤሌክትሮ መካኒካል አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን Complet Aluminum Scafolding 12m በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 27, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች