የትግራይ ልማት ማሕበር Electrical Generator/200 KVA, Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless TDA logo/120 x 120 cm ማሠራትና መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 10, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ብሄራዊ ክልልዊ ምንግስት ኤጀንሲ ማዕድንና ኢነርጂ Supply Installation Testing & Commissioning 20 k.w. Solar system for 200 House Holds አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመገጣጠምና መጠገንኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሓለፈነቱ ዝተወሰነ ኩባንያ ኣበ ኣክሱምን ኣለማጣን ከተማ ንዝተክሎም ናይ ጉና ስራሕቲ ንግዲ ተገጣጠምቲ ናይ ሓፂን መጋዘናት ልምድን ሕጋዊ ንግዲ ፍቃድን ዘለዎም ተጫረቲ አወዳዲሩ ከስርሕ ይደሊየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ Gold Smelting Crucible TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች
ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ 18,000 ሜትር ስኳር የሚሸፍን ጅኦ ሜምብሬን /Geo- membrane/ ለማንጠፍ ለማሰራት ልምድ ያላቸው ሞያተኞች ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎች
በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2011 በጀት ዓመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/024/2019 በ 31/01/2019 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 11, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት