TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1 የታደሰ ታክስ ምስክር ወረቀት እና የ2010/2011ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፤
2 የማይመለስ ኣንድ ቅጂ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ የእሴት ታክስ ምስክር ወረቀት እና የወሩ ቫት ማሳወቂያ ባማያያዝ ብር 100 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን 06/02/2019 እ.አ.አ መግዛት ይኖርባቸዋል።
3 የጨረታ ማስከበሪያ 2% የጨረታ ዋጋ ሲፒኦ በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት ኣለባቸው፤ በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም፤
4 ጨረታው በ25/02/2019 እ.አ.ኣ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ከሰዓት 9:00 ከሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሜሊ ወርቅ መዓድን ማለት ሽሬ ዋና መሰሪያ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።
5 ተጫራቾች የሚያሰገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑን ኣለመሆኑን በግልፅ መጥቀስ ኣለባችው። ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል፤
6 ተጫራቾች ኣሸናፊ ከሆኑ ኣገልግሎት ለመስጠት በ5ት ቀናት ውስጥ ውል ማሰር ኣለባቸው፤ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ ኣማራጭ ይወሰዳል፤
7 ተጫራቾች የሞሉት የዋጋ ፕሮፎርማና ታያያዥ ዶክሜንቶች ከሽሬ ኢዛና ሜሊ ወርቅ ማዕድን ልማት ኩባንያ በሚገኝ መስሪያ ቤት ስ/ቁ 0932-331196/0930-681854 ማስረከብ ኣለባቸው፤
8 ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም፤
9 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን ኣሳልፎ መስጠት ኣይችሉም፤
10 ኩባኒያው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
SPECIFICATION
1 Gold Smelting Crucible TPX 400
2 Having a working capacity of approximately 24 litters
3 Quantity 05 Pcs
መመለስ