በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሌክትሪክ እቃዎች (power cable) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 3, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ንበረት ለሆኑ ፍሪጆች መለዋወጫ ዕቃ የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 20, 2012 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2012 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋለየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
... ርኒቸር ዕቃዎች፣ ኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጳጉሜ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
ሰቲት ሑመራና ኣከባቢዋ ማሕበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ለ ሬድዮ አገልግሎት የሚዉል የሬድዮ ትራንስሚተር ጥገና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መጠገንን ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመገጣጠምና መጠገንኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየላብራቶሪ መሣሪያዎችየህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎች