የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2016 ዓ/ም በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 መኪና ታ.ቁ ኢት 4-15294 ሞዴል Kun 25L እና የቢሮ ሃላፊ ታ.ቁ ኮድ 4-02343 ሞዴል ባይክ × 25 መኪናች ለሆኑት አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡መዝግያ ቀን ሰኔ 24, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 24, 2016 3:30 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ሰኔ 21, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2016 ዓ/ም በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 መኪና ታ.ቁ ኢት 4-15294 ሞዴል Kun 25L እና የቢሮ ሃላፊ ታ.ቁ ኮድ 4-02343 ሞዴል ባይክ × 25 መኪናች ለሆኑት አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን ጥር 29, 2016 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 29, 2016 9:01 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ--የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ጥር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን ጥር 21, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 21, 2016 3:01 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ--የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትና ለክልል ቅ/ፍ ጽህፈት ቤት ሰርቪስና ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን ጥር 21, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 21, 2016 3:01 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ--የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትና ለክልል ቅ/ፍ ጽህፈት ቤት ሰርቪስና ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል