የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በፋብሪካው አጠገብ የውሃ ጉድጓድ ማፅዳት (Bore Hole Cleaning) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈለግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል:
መዝግያ ቀን: ጥር 14, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!
ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ