ተዘግቷል
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ክልል ደቡባዊ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ደንብ ልብስ ኮት እና ሱሪ /ሙሉ ልብስ/ ብዛት 114 በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
መዝግያ ቀን የካቲት 29, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 29, 2011 10:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ3,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ30.00
የተለቀቀበት ቀን