ተዘግቷል
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለ2011 ዓ/ም የድርጅቱ ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚ ለመጫረት ለምትፍልጉ የኦዲት ድርጅቶች /Audit Firms/ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
መዝግያ ቀን ግንቦት 2, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 2, 2011 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን