Closed
በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የህሙማን ምግብ ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ፣ የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ጥቅምት 2, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 2, 2013 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን