Closed
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አራት (4) ሚድበስ : ሦስት ሚኒባስ (3) እና አንድ (1) ከ 35-45 መቀመጫ ያላት አዉቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
መዝግያ ቀን ኅዳር 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 14, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ150,000.00
የተለቀቀበት ቀን