መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን :ፓይፕ ስቲል: አር ኤች ኤስ :ራዉንድ ሮድ የተላያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነል :ማይልድ ኤሌክትሮድ :ፖሊሺንግ ዲስክ : ሲልከን ስፕረይ : ክሮስ ሬንች : ግሬስ ጋን : ሃይድሮሊክ ጃክ እና የተላያዩ የነዳጅ ቦቴ አክሰሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
መዝግያ ቀን: መጋቢት 19, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ