Closed
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር የተለያዩ የፅዳት እቀቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዘዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን
መዝግያ ቀን ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን