የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጅክት በተገኘ በጀት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተጠቀሰዉ ዝርዝር መሰረት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ብቁና በዘርፊ ህጋዊ ንግድ ካላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ በተቀመጠዉ መግለጫ መሰረት መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 30, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2012 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2012 10:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ ሙገልገያ መሳርያዎች የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 12, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12, 2012 2:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 8, 2012 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 60,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 7, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2012 መደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመቀሌ ከተማ እድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መግዛት ይፈጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 23, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 24, 2012 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 24, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 24, 2012 3:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 28, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 28, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/