The Afar N.R.S Urban Housing Development and Construction Bureau invite wax-sealed bids from eligible contractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of different projects.

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ የካቲት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 29, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 29, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት ልዩልዩ የስፖርት ትጥቆችና ትሪትመንት ፕላንት ኬሚካሎች እና የደህንነት (ሴፍቲ) አልባሳት አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 20, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 20, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የማሽላ ዘር ግዢ በእግር ወስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

ትግራይ ልማት ማህበር ህድሞና ታወር ህንፃ የጄኔሬተር ጣራ እና የግድግዳ ልብስ እና ስላፕ በብረት የሴራሚክ ሥራ ጨምሮ ለማሠራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 22, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 22, 2012 08:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቅርንጫፎች ማህተም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 6, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 6, 2012 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

Aksum University demands the procurement of construction of buildings

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ የካቲት 1, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2012 02:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከህጋዊ ህንፃ ስራ ተቋራጮች ፣ ከህጋዊ አማካሪዎች አና ከህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 22, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 22, 2012 02:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ስራሕቲ ሓለዋ/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮንስትራክሽን ፊኒሺንግ ዕቃዎች ግዢና ስራውን በመስራት አጠናቅቆ የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ስለሚፈልግ የደረጃ 10 ኮንትራክተሮቹን እና ሌሎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች መወዳደር ይችላሉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 16, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሰቲት ሑመራ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 15, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 15, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/