የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ሪጅን የአክሱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 7, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 15, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 15, 2017 4:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኣስተደር ጽ/ቤት ለውስጥ ሰራተኞች እና ለሌሎች ድንበኞች ኣገልግሎት የሚውል ቁርሰ-ቤት ለመክፈት ስለፈለግን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 28, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/

የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ካልኦት ፅገና/

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኣስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 20, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 10, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 1, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በሰሜን ሪጅን የእ/ስላሴ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/