በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የኤሌክትሪክና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ Supply, Installation Testing and Commissioning of 25KW Solar PV Plant፣የኤሌትሮኒክስ /IT/ እቃዎች በግልፅ ጨረታ(NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት ሳይክል/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያዎች እና ዘመናዊ የቋንቋ ቤተ ሙከራ ዕቃዎች ማቅረብና መገጣጠም እንዲሁም ለአጠቃቀሙ ማሰልጠን

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 1, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 1, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ትምህርቲን ትሬይንግ/

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ የዳሎል ሙስሊ ባዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 15 – 05R የሚጠቀምባቸዉ የቤትና የ የቢሮ ኤሲዎች ለማስጠገን ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ የዳሎል ሙስሊ ባዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 15 – 05R የሚጠቀምባቸዉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 23, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ካልኦት ፅገና/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ Small Scale Irrigation Canal Diversion In Abaala woreda Shugale river consultancy Service ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስጠናት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 28, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 28, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሽ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 10, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በመንገድ ፈንድ በጀት በካሳጊታ-ዳሊፋጌ እና ካሳጊታ-ሂዳ መንገዶች ላይ የሚገኙትን አነስተኛ ድልድዮች ጥገና በጉልበት ዋጋ በደረጃ 5 በላይ የሆኑ የግንባታ ፍቃድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 18, 2012 10:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 18, 2012 11:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ፍላጎት የትምህርት መርጃ መሳሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 19, 2012 10:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 20, 2012 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት በኸተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክት ሚዉሉ የተላያዩ Public hand tools / የእጅ መሳርያ እቃዎች/ በሶፒንግ ፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 13, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 13, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/