መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ የተለያዩ የመኪና ዘይት አይነቶች እና ኤሲ ጋዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 21, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ የመኪና እቃ መለዋወጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 18, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ዕድጊት መኪና/

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ሃላ .የተ.የግልማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲኦቲ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 13, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 13, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/

የግዥዉ ዓይነት የባዩ ጋዝ ማብላያ ግንባታ

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከግብርና ዕድገት ፕሮጀክት(A.G.P) በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የፍረራፍሬ ዘርና ችግኝ ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

በአ.መ.ኮ.ኮ የአዲግራት መ.ጥ.ፕ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ጫማ በሀገር ዉስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ ተጫራቾችና ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 18, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ፅገና ሞተርሳይክል/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኝ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ የሚዉሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የኤለክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/