የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸዉ 5000 የሆኑሙሉ ከለር መፅሔት (magazine) አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 7, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 20, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰለማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘርቱን መስፈርቶች በሟሟላት ተያያዞ በቀረበዉ ዝርዝር መሰረት መጫረት ይምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 11, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 11, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ልማትና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በ 2008 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ለሚሰሩ አምስት የመንገድ ፕሮጀክት እና አንድ ድልድል አማካሪ ለመቅጠር ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን ማሟላት ሁሉ በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 29, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 30, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አር ኤች ኤስ እና የመኪና ባትሪ ከአሲድ ጋር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 2, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 10, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የ ጨረታ ቀን መራዘም እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል እና ለሌሎች ስራተኞች የሚጠቀሙበት 12 ሰዎችን መያዝ የምትችል ሚኒባስ 5L መከረያት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ ቴንድኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ስተሽነሪ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 26, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 10, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 10, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር የተለያዩ የፅዳት እቀቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዘዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/