የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ጤና ቢሮ የተላያዩ የላብራቶሪ ሪኤጄንት: ኬሚካሎችና የክምና መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 4, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R) አፋር ገረጋንት: ጠጠር እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ሰነመንግስት ኮሌጅ ለኣካል ጉዳተኛ አገልግሎት ለሚዉል የህነፃ እቃዎች በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዝርዝር የመወዳደሪያ መመሪያዎች መሰረት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ግንቦት 21, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 6, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 6, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 7,725.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) መቀሌ ስሚንቶ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 19, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 2, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለስራተኞች ሚኒባስ ሰርቪስ እና ሌሎች ፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 22, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 22, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 26, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ በዲስትሪክቶች በኩል ለሚከናወኑ ሥራዎች ለማፋጠን እና የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ኣይሱዝ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ዩናይትድ ስቲልና እና ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርት ንብረቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 29, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 29, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል (ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የተለያዩ የድህንነት የአደጋ መከላኪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 15, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 22, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 22, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/