የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪዎች (multi-jet Water meters,Cold flanged water Meter and their accessories.) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 23, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 23, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት ኣንድ የተለያዩ የቱቦ መገጣጠሚያዎች (Different Fittings) ሎት ሁለት የቧንቧ ሰራተኞች መሳሪያዎች (Plumping hand tools) ከመጋዘን ማቅረብ የሚችሉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 11, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 11, 2010 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል (የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሥራት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 26, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መስከረም 26, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያለው የውሃ ቆጣሪ ከነሙሉ መለዋወጫዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት የካልሲያም ሃይ/ክሎራይት፣ የሪኤጀንትና መለዋወጫዎች፣ኣልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት፣ የውሃ ጥራት ላቦራቶሪ እቃዎችና እና መለዋወጫዎች ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 17, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 17, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው ኤች ዲ ፒትቦ እና መገጣጠሚያው ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል፡፡ Bids closing date በ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 16, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 16, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 130,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/