ለድርጅታችን የኢትዩጰያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የቢሮ ዕቃዎች ልታቀርቡልን ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 15, 2011 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 15, 2011 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት በተለያየ ሎት የተከፋፈሉ የተማሪዎች ምግብ ግብአትና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 18, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: Different Sites
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 18, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት የንብረቶች ማስቐመጫ መጋዘን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2011 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱትን እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 16, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 16, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሸ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣ 35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2011 4:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 590,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ሓራጅ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የተቋቋመለትን ዓላማ በተቀናጀ የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥራ በመሥራት ወጥ የሆነ ግንዛቤ ለመፍጠር በዘጋቢ ፊልምና በማስታወቂያ ሥራዎች በማስታወቂያ ዝግጅትና ስርጭት በቂ ልምድና ማስረጃ የሚያቀርብ፤በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሠርቶ ማጠናቀቅና ማቅረብ የሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 12, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 12, 2011 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፎቶግራፍን ፊልሚን ግልጋሎት/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/

ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 4, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 4, 2011 9:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/ ፅገና ገዛ ኣቁሑት፡ በርን መስኮት/

የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት በ2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ ማሽላ እና ማሾ (mungbean) እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 26, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 3, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 3, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/