ትካልና ዲቢኤል ኢንዳስትሪ ሓ.ዝ.ዉ.ማ ደረጃ Bን : Cን ተረፈ ምህርቲ ( Knitting Rags) ብግምት 250 ኩንታል ብጨረታ አወዳዲሩ ክሽይጥን ምስ ጨረታ ሰዓርቲ ናይ 06 (ሽድሽት) ኣዋርሕ ኩንትራት ከኣስር ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 20, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ክትትል፣ ቁጥጥር፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የማማከር አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 30, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኣቅርቦት ምግቢ /

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል /ከሎሪን/ (Calcium Hypochlorite) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 29, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 29, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

ጉዳዮ ለዕቃዎች ግዝ የመወዳደሪያ ሀሳበ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 18, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 18, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማህበር ኮምፒተራይዝ የመዝገብ ኣያያዝ ዘዴ Document Management system/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 6, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 6, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዌብሳይትን ሶፍትዌርን ምምዕባል/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 19, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች / የህንፃ መሳሪያዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 19, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 16, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 16, 2011 3:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ማሽነሪ ክራይ/

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 18, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 18, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዮ የኤለክሮኒክስ ዕቃዎች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 6, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 19, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/