መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዕቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 4, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስተር የ4ተኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቐለ የሰራዊት ኣባላትና የሲቪል ሰራቶኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚወል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣኸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጎማዎች ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 24, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 24, 2011 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 24, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 24, 2011 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ ፣ የምግብ ግብአት ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ እቃዎች ፣የቦቴ ውሃ ፣ትራንስፖርት ፣የኤሌትሪክ እቃዎች ፣የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የክችን እቃዎች ፣የመኪና ስፔር ፓርት ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣እንጨት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 22, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 22, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ G+10 ህንፃ ግንባታ ኣጎልግሎት የሚዉል የእንጨት መዝጊያ በር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 18, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 18, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

ለድርጅታችን የኢትዩጰያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የቢሮ ዕቃዎች ልታቀርቡልን ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 15, 2011 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 15, 2011 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት በተለያየ ሎት የተከፋፈሉ የተማሪዎች ምግብ ግብአትና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 18, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: Different Sites
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 18, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/