መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 30, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ (ፖሊትዮን ትዩብ) ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 1, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 1, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 9, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ነሐሴ 9, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ /

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2013 ዓም ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎችና የተለያዩ የትምህርት መረጃ መሳሪያ Learning material በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 6, 2012 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሐሴ 7, 2012 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 04:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክስዮኖች ቀደም ሲል ከተረከባቸው ውስጥ ብር 29,125.00 ዋጋ ያላቸው 1165 ተራፊ አክስዮኖችን ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ዜጎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 4, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 5, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ በ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የችግኝ (ቡቃያ) ፣ የውሀ ቦቲ መኪና ኪራይ ፣ የሽንኩርት ዘር ፣ የቲማቲም ዘር ፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ) የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጎማና ከነከለማዳሪያው በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሐምሌ 12, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሐምሌ 27, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሐምሌ 27, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/