የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና ከባድ ያገለገሉ 16 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 3, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 17, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 17, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመቸለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች ጣውላ እንጨቶች ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 3, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 4, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሰኔ 4, 2017 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች፣ ጣውላ እንጨቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችበጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 20, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 25, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 25, 2017 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ተለይተው የተቀመጡ ያገለገሉ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 24, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 15, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 15, 2017 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች የምግብ ነክ ዕቃዎች፤ የቤት መገልገያዎች የንጽና መጠበቂያዎች እንዲሁም የእርሻ ግብአቶች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተውረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የንጽህና እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 27, 2017 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 28, 2017 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ተለይተው የተቀመጡ ያገለገሉ ወንበር፣ ጠረጴዛ ፣የእንጨት በርና መስኮቶች ባሉበት ሁኔታ እና የእንጨት ምሰሶዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 1, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 11, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 11, 2017 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/