ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 3, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011 12:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የሚከተልቱን የእርሻ/የህንፃ መሳሪያች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 22, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ኅዳር 22, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 5, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 19, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 11, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 11, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/