የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

በመሆኑም ከዚህ በታች በተመለከተዉ ዝርዝር መሰረት ተጫራቾች ለኣንድ ሜትር ኩብ የምትቀርቡትን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ መሆን ኣለበችሁ፤

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤      

3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለባችሁ፤

4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤

5 የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ CPO በስፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ የምትችሉ፤

6 የፕሮጀክቱ በሚያቀርበው ኣሸዋ ሳምፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ፤

7 ቲን ናምበበር ተመዝጋ የሆናችሁ ተጫራች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት የካቲት 30 ቀን ቀን 2011ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ 7ት /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ፤

8 ፕሮጀክቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

8 ጨረታዉ በ 5/07/2011 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 5/07/2011 ዓም ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0348-990358/59

ኣድራሻ ዳዕሮ የመጨረሻ ታክሲ በስተግራ በኩል 70 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል