ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 16, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 28, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 28, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የእንዳሞኾኒ ወረዳ እቅድና ፋናንስ በሴፍትኔት በጀት አሸዋ ጠጠር እና ድንጋይ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት እና ለኮንስትራክሽን ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 21, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 21, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 6, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 6, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግል የፑስተር ፓምፕ እና የተለያየ መጠን ያለው ትቦዎች ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 300,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 12, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤች ዲ ፒ ትቦ ሲ ኣይ/ ዲ ሲ ኣይ ጂ ኣይ/ሲ ኣይ እና ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (ፊቲንግ) በግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 10, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የቀለም ኣይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 4, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 18, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 18, 2017 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Igray Regional Branch Ec2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለመጠጥ ውሃ መስመርና ቧንቧዎች (ሃንድ ፓምፕ) የጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 4, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 16, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 16, 2017 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል _ ቅ/ፍ ጽ/ቤት በ£RCS NRC Acute Crisis Project በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የውሃ ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሃንድ ፓምፕ መለዋወጫ(Afrdive hand pump spare parts) እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 12, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 12, 2017 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/