ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአልሙኒየም መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 7, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 7, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ : ሲንጀር የሴፌት መኪና : መሽኖች : ቱልስና ኢኩፕመንትስ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም በ 2009 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 2, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 2, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 25, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ማይ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ዕድጊት መኪና/