የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:16 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲሓ ሳይት / ዳዕሪ ኣካባቢ/ ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን ኣገልግሎት የሚውል ጥራቱ የጠበቀ ኣሸዋ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 5, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 5, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ በሚያሰራው ጥገና መንገድ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያገለግል ጥራቱ ያለው ኣሸዋ በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮንክረሸር ማንትል በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/027/2019 በ 27/02/2019 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሥር ለሚገኘት ኮሎጆች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ኢማጂን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦርሚያ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ስራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል፤ በመሆኑም ድርጅቱ በትግራይ ክልል በደቡባዊ እና በምስራቃዊ ዞን የውሃ ቁፋሮ ለመስራት ከክልሉ መንግስታዊ በገባው የፕሮጀክት ውል መሰረት፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 22, 2011 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 22, 2011 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 5, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/