...ት፣ ጫማዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 19, 2018 (4 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 26, 2018 4:00 ጥዋት (3 ቀን ቀረው)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 26, 2018 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ እቃዎች የምግብ ነክ እቃዎች ፤ በርበሬናቅመማቅመም፤ጨርቃጨርቅና ጫማዎች የስፔርፓርት እቃዎች የህንፃ መሳርያዎች፣የብረታ ብረት እቃዎች የንፅህና መጠበቅያ አቃዎች፤የኤሌክትርክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 4, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2018 6:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ለአራተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የኤሌክትርክ ዕቃዎች ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች ለሶስተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የመጠጥ ምርቶች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጨረታ የወጡ የህንፃ መሳሪያዎች በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 27, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 3, 2018 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2018 7:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ለሶስተኛ ግዜ የወጡ የመኪና መለዋወጫዎች እንዲሁም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ የኮንስትራክሽን በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 29, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 7, 2018 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 7, 2018 8:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ዕቃዎች ግዥ 2018

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 30, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 30, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም የምግብ ምርቶች የመጠጥ ምርቶች፤የህእል ዕቃዎች የኤሌትርክ ዕቃዎች የመለክያ መሳርያዎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 18, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 24, 2018 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 24, 2018 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም የምግብ ምርቶች የመጠጥ ምርቶች፤የህእል ዕቃዎች የኤሌትርክ ዕቃዎች የመለክያ መሳርያዎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2018 ( ከ 5 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 14, 2018 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ፣ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች የቤትና የቢሮ ማስዋብያ ዕቃዎች እንዲሁም ለግንርና አገልግሎት የሚውሉ ከሚካሎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2018 7:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ለሶስተኛ ግዜ የወጡ የመኪና መለዋወጫዎች እንዲሁም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ የኮንስትራክሽን በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2018 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም የመኪና መለዋወጫዎች ፤ ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች ፤ የንፅህና መጠበቅያዎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 15, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 25, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 25, 2018 7:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/