ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ13 (ኣስራ ሦስት) ቅርንጫፎች ማለትም ሮማናት፣ ኣይናለም፣ ወልዋሎ፣ቃለ ኣሚን፣ምውፃእወርቂ ፣ እምባሴራ፣ ዛለምበሳ፣ የጭላ ፣ራያ ኣዘቦ፣ ዋጃ ጥሙጋ፣ ፅጌሬዳ እና ዋጀራት የሚሆኑ በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 10:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ24 /ሃያ ኣራት/ ኣዳዲስ ቅርንጫፎች በዘርፍ በተሰሩ ድርጅቶች በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 1, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክስዮኖች ቀደም ሲል ከተረከባቸው ውስጥ ብር 29,125.00 ዋጋ ያላቸው 1165 ተራፊ አክስዮኖችን ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ዜጎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 4, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 5, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/