ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ አ/ማህበር አዲስ አበባ /ሰሚት፣ ንፋስ ስልክና ተክለሃይማኖት/ ' ሃዋሳ፣ መቀሌና ደሴ በሚገኙ ፋብሪካዎቹ ለሠራተኞቹ የ24 ሠዓት የምግብና የመጠጥ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 13, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 17, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 17, 2016 3:50 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የብሮድካስትና ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 8, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 130,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያው በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 20, 2016 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 20, 2016 10:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የጨረታ ማስታወቅያ ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 11, 2016 3:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 11, 2016 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኩላሊት እጥበት ህክምና የሚያስፈልግ ግብዓትና አገልግሎት (Outsource) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 7, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 7, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ሕክምና/ላብራቶሪ መሳሪሕታትን ፅገናን/ ጥዕና ተንከፍ ዝኮኑ ግልጋሎት/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የምግብ መገልገያ መለዋወጫ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች እና የምግብ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 20, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 20, 2016 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ /

የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለቢሮዉ ግልጋሎት የሚዉል ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 25, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን የትርጉም አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ዘርዝረን ባቀረብናቸዉ መሰረት የዕቃዎቹ ትክክለኛ ዋጋ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2016 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2016 6:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ቋንቋ ትርጉም /

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት የ2023 በጀት አመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 13, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 23, 2016 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ኣይነት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 30, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 30, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/